አዲስ አበባ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 86ኛዉን የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ቀንን ምክንያት በማድረግ የአበባ ጉንጉን አኖሩ

ከንቲባ አዳነች አቤቤ 86ኛዉን የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ቀንን ምክንያት በማድረግ የአበባ ጉንጉን አኖሩ

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ (ኤ ኤም ኤን) የካቲት 12/2015 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ 86ኛዉን የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ቀንን ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ የሰማዕታቱ መታሰቢያ ሐውልት ተገኝተው የአበባ ጉንጉን አኑረዋል።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት መልዕክት 86ኛዉን የየካቲት 12 ሰማዕታት መታሰቢያ ዕለት በሰማዕታት መታሰቢያ ሀዉልት ተገኝተው የአበባ ጉንጉን ማኖራቸውን ገልፀዋል።

ኢትዮጵያዊያን የምንኮራባት ነጻና የታፈረች ሀገር የሰጡንን ሰማዕታት የምናስባቸው ከሚከፋፍሉና አንድነትን ከሚንዱ አስተሳሰቦች በመራቅ መሆኑን እንዳለበትም ከንቲባ አዳነች በመልዕክታቸው አሳስበዋልገል።

ችግሮች ሲያጋጥሙ በመወያየት ፣ በመመካከር መፍታት እና ሌት ተቀን በመስራት ከድህነት በመላቀቅ እንደሚገባም ጠቁመዋል።

ተመሳሳይ ልጥፎች

የተጀመረው ሃገራዊ የምክክር ሂደት ውጤታማ እንዲሆንና በውይይት የሚያምን ትውልድ እንዲፈጠር ሃገራዊ ሃላፊነታቸውን እንደሚወጡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት ተናገሩ፡፡

admin

በለሚ እንጀራ ፋብሪካ ለሚሰሩ እናቶች ማመላለሻ የሚውሉ ሶስት መለስተኛ ተሽከርካሪዎች በስጦታ ተበረከቱ

admin

የሁለት ሪፈራል ሆስፒታሎች ፣ የቤቶችን እና የላፍቶ የገበያ ማዕከል ግንባታ ያለበትን ደረጃ ተዘዋውረው መጎብኘታቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።

admin

አስተያየት ይስጡ