አዲስ አበባ

የፓኪስታን የኢንቨስትመንትና የንግድ ልዑክ የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክን እየጎበኘ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 ከ70 በላይ የፓኪስታን የኢንቨስትመንት እና የንግድ ልዑካን ቡድን የቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክን እየጎበኘ ነው፡፡

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ÷ለልዑካን ቡድኑ የፓርኩን ወቅታዊ የስራ እንቅስቃሴ በሚመለከት ገለጻ አድርገዋል፡፡

ልዑኩ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ በሚኖረው ቆይታ የተለያዩ አምራች ኩባንያዎችን የምርት ሂደትና የስራ እንቅስቃሴ እንደሚጎበኝ የኮርፖሬሽኑ መረጃ ያመላክታል፡፡

ተመሳሳይ ልጥፎች

የተጀመረው ሃገራዊ የምክክር ሂደት ውጤታማ እንዲሆንና በውይይት የሚያምን ትውልድ እንዲፈጠር ሃገራዊ ሃላፊነታቸውን እንደሚወጡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት ተናገሩ፡፡

admin

በለሚ እንጀራ ፋብሪካ ለሚሰሩ እናቶች ማመላለሻ የሚውሉ ሶስት መለስተኛ ተሽከርካሪዎች በስጦታ ተበረከቱ

admin

የሁለት ሪፈራል ሆስፒታሎች ፣ የቤቶችን እና የላፍቶ የገበያ ማዕከል ግንባታ ያለበትን ደረጃ ተዘዋውረው መጎብኘታቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።

admin

አስተያየት ይስጡ