አዲስ አበባ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ በሌማት ትሩፋት ሥራ ላይ የተሰማሩ ማኅበራትን የሥራ እንቅሥቃሴ ጎበኙ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ በሌማት ትሩፋት ሥራ ላይ የተሰማሩ ማኅበራትን የሥራ እንቅሥቃሴ ጎበኙ

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ(ኤ ኤም ኤን) ሚያዚያ 6/2015 ዓም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ በሌማት ትሩፋት ሥራ ላይ የተሰማሩ ማኅበራትን የሥራ እንቅሥቃሴ ዛሬ ጠዋት ጎብኝተዋል።

በጉብኝቱ ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ማኅበራቱ በ90 ቀን ዕቅድ የተደራጁ መሆናቸውን ገልጸው፣ በማኅበራቱ የሚመረቱ ምርቶች የበዓል ገበያው ላይ እጥረት እንዳይኖር አስተዋጽኦ ማድረጋቸውን ተናግረዋል።

ተመሳሳይ ልጥፎች

የተጀመረው ሃገራዊ የምክክር ሂደት ውጤታማ እንዲሆንና በውይይት የሚያምን ትውልድ እንዲፈጠር ሃገራዊ ሃላፊነታቸውን እንደሚወጡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አባላት ተናገሩ፡፡

admin

በለሚ እንጀራ ፋብሪካ ለሚሰሩ እናቶች ማመላለሻ የሚውሉ ሶስት መለስተኛ ተሽከርካሪዎች በስጦታ ተበረከቱ

admin

የሁለት ሪፈራል ሆስፒታሎች ፣ የቤቶችን እና የላፍቶ የገበያ ማዕከል ግንባታ ያለበትን ደረጃ ተዘዋውረው መጎብኘታቸውን ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።

admin

አስተያየት ይስጡ