አፍሪካኢትዮጵያ

ፓን አፍሪካኒዝምን እንደገና ማንቀሳቀስና ማስተካከል አለብን -ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ

አዲስ ማዲያ ኔትዎርክ(ኤ ኤም ኤን) የካቲት 12 ቀን 2015 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ ፖን አፍሪካኒዝምን እንደገና ማንቀሳቀስና ማስተካከል አለብን፤አሁን ያለውን ሁኔታ መግራት እና ወደ ፊት መራመድ እንደሚጠይቅ ገልጸዋል።

ዐቅሞች ወደ ምርታማነት መለወጥ አለባቸው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ አእምሯችንና መሬቶቻችንን ለልማልማት መዋል አለባቸው ብለዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ንጹሕ እና አረንጓዴ አካባቢዎችን መፍጠር አለብን ሲሉ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት አሳስበዋል::

ተመሳሳይ ልጥፎች

የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

admin

በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት በተልዕኮና ትኩረት መስካቸው የተለዩ 9 ዩኒቨርስቲዎችን ወደ ራስ ገዝ ደረጃ ለማሻገር እየተሰራ ነው: – የትምህርት ሚኒስቴር

admin

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቢክ ኢትዮጵያ የተዘጋጀውን ውድድር አሸነፈ።

admin

አስተያየት ይስጡ