ኢትዮጵያ

ሱልጣን አህመድ አሊሚራህ ሀንፈሬ የአፋር ክልል 15ኛ ሱልጣን በመሆን ንግስናቸውን ተቀበሉ

ሱልጣን አህመድ አሊሚራህ ሀንፈሬ የአፋር ክልል 15ኛ ሱልጣን በመሆን ንግስናቸውን ተቀበሉ

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ(ኤ ኤም ኤን)መጋቢት 4/2015 ዓ.ም
ሱልጣን አህመድ አሊሚራህ ሀንፈሬ የአፋር ክልል 15ኛ ሱልጣን በመሆን ንግስናቸውን በዛሬው ዕለት ተቀብለዋል።

የንግስና ስነ ስርዓቱም የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ ፣ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ፣ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ፣የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች እንዲሁም ሌሎች የስራ ሀላፊዎችና የክልሉ ህዝብ በተገኙበት በአይሳኢታ ከተማ ተካሂዷል።

ሱልጣን አህመድ አሊሚራህ የሱልጣን አሊሚራህ ሀንፈሬ ልጅ ናቸው።

ተመሳሳይ ልጥፎች

የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

admin

በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት በተልዕኮና ትኩረት መስካቸው የተለዩ 9 ዩኒቨርስቲዎችን ወደ ራስ ገዝ ደረጃ ለማሻገር እየተሰራ ነው: – የትምህርት ሚኒስቴር

admin

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቢክ ኢትዮጵያ የተዘጋጀውን ውድድር አሸነፈ።

admin

አስተያየት ይስጡ