ኢትዮጵያ

በመደመር ትውልድ መጽሀፍ ምረቃ ላይ ከ500 በላይ ወጣቶች እንዲገኙ ማድረጋችን የመደመርን ትውልድ ለመገንባት የጀመርነው ሥራ አካል ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

በመደመር ትውልድ መጽሀፍ ምረቃ ላይ ከ500 በላይ ወጣቶች እንዲገኙ ማድረጋችን የመደመርን ትውልድ ለመገንባት የጀመርነው ሥራ አካል ነው-ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ(ኤ ኤም ኤን )መጋቢት 9/2015 ዓ.ም
“የመደመር ትውልድ መጽሀፍ በዛሬው ዕለት ተመርቋል።

የመጽሀፉን መመረቅ አስመልክተው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፤በመጽሐፉ ላይ ምልከታቸውን ያቀረቡትን ምሁራን አመስግነዋል።

“በምረቃው ላይ ከ500 በላይ ወጣቶች እንዲገኙ ማድረጋችን የመደመርን ትውልድ ለመገንባት የጀመርነው ሥራ አካል ነው” ሲሉም ገልጸዋል።

መጽሀፉን “አንቡቡት፣ ተወያዩበት፣ ተቹት” ሲሉም መልዕክት አስተላልፈዋል።”

ተመሳሳይ ልጥፎች

የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

admin

በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት በተልዕኮና ትኩረት መስካቸው የተለዩ 9 ዩኒቨርስቲዎችን ወደ ራስ ገዝ ደረጃ ለማሻገር እየተሰራ ነው: – የትምህርት ሚኒስቴር

admin

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቢክ ኢትዮጵያ የተዘጋጀውን ውድድር አሸነፈ።

admin

አስተያየት ይስጡ