ኢትዮጵያ

በነገው ዕለት የሚከበረውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ዛሬ ሌሊት 9 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

በነገው ዕለት የሚከበረውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ ዛሬ ሌሊት 9 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ(ኤ ኤም ኤን) ሚያዚያ 7/2015 ዓ.ም
በነገው ዕለት የሚከበረውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ 9 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ በኢ.ፌ.ድ.ሪ መከላከያ ሚኒስቴር የስነ ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክቶሬት ማስታወቁን የአዲስ አበባ ፖሊስ ገለፀ።

በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የስነ ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክቶሬት ለአዲስ አበባ ፖሊስ በላከው ደብዳቤ እንዳስታወቀው፣ በዓሉን ምክንያት በማድረግ በዋዜማው ከሌሊቱ 9 ሰዓት ላይ 9 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል።

ህብረተሰቡም ተገቢው መረጃ እንዲኖረው አስታውቋል።

ተመሳሳይ ልጥፎች

የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

admin

በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት በተልዕኮና ትኩረት መስካቸው የተለዩ 9 ዩኒቨርስቲዎችን ወደ ራስ ገዝ ደረጃ ለማሻገር እየተሰራ ነው: – የትምህርት ሚኒስቴር

admin

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቢክ ኢትዮጵያ የተዘጋጀውን ውድድር አሸነፈ።

admin

አስተያየት ይስጡ