ኢትዮጵያ

በአማራ ክልል በ12ኛ ክፍል ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።

በመርሐ ግብሩ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለን ጨምሮ ሌሎች የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች፣ የትምህርት ቤት ርዕሰ መምህራን፣ ተማሪዎችና የተማሪ ወላጆች ተገኝተዋል።

በክልሉ በ2014 /2015 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው በክልልና ሀገር አቀፍ ደረጃ የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ 294 ተማሪዎች ነው የእውቅናና ሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄደ የሚገኘው፡፡

ተመሳሳይ ልጥፎች

የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

admin

በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት በተልዕኮና ትኩረት መስካቸው የተለዩ 9 ዩኒቨርስቲዎችን ወደ ራስ ገዝ ደረጃ ለማሻገር እየተሰራ ነው: – የትምህርት ሚኒስቴር

admin

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቢክ ኢትዮጵያ የተዘጋጀውን ውድድር አሸነፈ።

admin

አስተያየት ይስጡ