ኢትዮጵያ

ብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የሰላም ጥሪን በመቀበል ትጥቅ ከፈቱ የሸኔ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር ተወያየ

ብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የሰላም ጥሪን በመቀበል ትጥቅ ከፈቱ የሸኔ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር ተወያየ

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ(ኤ ኤም ኤን) ሚያዚያ 6/2015 ዓም

ብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን የሰላም ጥሪን በመቀበል ትጥቅ ከፈቱ የሽብር ቡድኑ ሸኔ የቀድሞ ታጣቂዎች ጋር ተወያየ።

ብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በኩል የሽብር ቡድኑ የቀድሞ ታጣቂዎች መሳሪያ በማስቀመጥ ወደ መደበኛ ህይወት ተመልሰው በሀገሪቱ ሰላምና ዴሞክራሲ ግንባታ ውስጥ ለመሳተፍ የወሰኑ ታጣቂዎች መሆናቸውን አመልክተዋል።

በውይይቱም እነዚህ የቀድሞ ታጣቂዎች በኮሚሽኑ ብሄራዊ የተሃድሶ ፕሮግራም ውስጥ ለመሳተፍ እንደተስማሙም ነው ያስታወቁት።

ተመሳሳይ ልጥፎች

የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

admin

በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት በተልዕኮና ትኩረት መስካቸው የተለዩ 9 ዩኒቨርስቲዎችን ወደ ራስ ገዝ ደረጃ ለማሻገር እየተሰራ ነው: – የትምህርት ሚኒስቴር

admin

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቢክ ኢትዮጵያ የተዘጋጀውን ውድድር አሸነፈ።

admin

አስተያየት ይስጡ