ኢትዮጵያ

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በሦስተኛው ዙር ለገበታ ለትውልድ የገንዘብ ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን ዝርዝር ይፋ አደረገ።

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በሦስተኛው ዙር ለገበታ ለትውልድ የገንዘብ ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን ዝርዝር ይፋ አደረገ።

በዚሁ መሰረት አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ 267 ሚሊየን 50 ሺህ ብር ፣ የኢትዮጵያ ኢንሹራንስ ኩባንያ 50 ሚሊየን ብር ፣ ሰይድ ያሲን ኃ.የተ. የግል ኩባንያ 20 ሚሊየን ብር ፣ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር 12 ሚሊየን 707 ሺህ ብር ፣ የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት 10 ሚሊየን 681 ሺህ 559 ብር ፣ ታፍ ኦይል 10 ሚሊየን ብር ፣ አምደሁን ጀነራል ትሬዲንግ 10 ሚሊየን ብር ፣ ኤም ደብልዩ ኤስ ትሬዲንግ 10 ሚሊየን ብር ፣ ኤም ሲ ጂ ኮንስትራክሽን 10 ሚሊየን ብር እንዲሁም ጎልድ ውሃ 10 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡

ተመሳሳይ ልጥፎች

የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

admin

በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት በተልዕኮና ትኩረት መስካቸው የተለዩ 9 ዩኒቨርስቲዎችን ወደ ራስ ገዝ ደረጃ ለማሻገር እየተሰራ ነው: – የትምህርት ሚኒስቴር

admin

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቢክ ኢትዮጵያ የተዘጋጀውን ውድድር አሸነፈ።

admin

አስተያየት ይስጡ