ኢትዮጵያ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብተዋል

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብተዋል

አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ(ኤ ኤም ኤን) መጋቢት 4 ቀን 2015 ዓ.ም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸው ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብተዋል፡፡

ጁባ ሲደርሱም ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ይፋዊ አቀባበል አድርገውላቸዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለአንድ ቀን የሥራ ጉብኝት ዛሬ ማለዳ ደቡብ ሱዳን መግባታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ ያመላክታል።

ሁለቱ መሪዎች በሀገራቱ መካከል ስላለው የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ተመሳሳይ ልጥፎች

የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

admin

በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት በተልዕኮና ትኩረት መስካቸው የተለዩ 9 ዩኒቨርስቲዎችን ወደ ራስ ገዝ ደረጃ ለማሻገር እየተሰራ ነው: – የትምህርት ሚኒስቴር

admin

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቢክ ኢትዮጵያ የተዘጋጀውን ውድድር አሸነፈ።

admin

አስተያየት ይስጡ