ኢትዮጵያ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንደስትሪ ድርጅት ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ያለፉት አምስት አመታት በተለያዩ ዘርፎች ያስመዘገባቻቸውን ለውጦች አንስተዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንደስትሪ ድርጅት ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ያለፉት አምስት አመታት በተለያዩ ዘርፎች ያስመዘገባቻቸውን ለውጦች አንስተዋል፡፡

AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም

እንደ ክብር እንግዳ ባቀረቡት ቁልፍ ንግግር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንደስትሪ ድርጅት ጉባኤ የኢትዮጵያን ያለፉት አምስት አመታት የፓሊሲ ለውጥ፣ በብዝሃ ዘርፍ እድገት የተደረገ ኢንቬስትመንት፣ ለአረንጓዴ ልማት እና ንፁህ የኃይል ምንጭ የተሰጠውን ትኩረት ብሎም ለማኅበራዊ ልማት ስራ የተደረገውን አፅንዖት ማንሳታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መረጃ ያመለክታል፡፡

ተመሳሳይ ልጥፎች

የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

admin

በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት በተልዕኮና ትኩረት መስካቸው የተለዩ 9 ዩኒቨርስቲዎችን ወደ ራስ ገዝ ደረጃ ለማሻገር እየተሰራ ነው: – የትምህርት ሚኒስቴር

admin

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቢክ ኢትዮጵያ የተዘጋጀውን ውድድር አሸነፈ።

admin

አስተያየት ይስጡ