ኢትዮጵያ

127ኛውን የዓድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 127ኛውን የዓድዋ ድል በዓል ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

127ኛው የዓድዋ ድል በዓል የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም ይከበራል፡፡

በዓሉን ምክንያት በማድረግም 21 ጊዜ ከማለዳው 12:00 ሰዓት መድፍ እንደሚተኮስ ሚኒስቴሩ አስታውቋል።

ተመሳሳይ ልጥፎች

የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

admin

በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት በተልዕኮና ትኩረት መስካቸው የተለዩ 9 ዩኒቨርስቲዎችን ወደ ራስ ገዝ ደረጃ ለማሻገር እየተሰራ ነው: – የትምህርት ሚኒስቴር

admin

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቢክ ኢትዮጵያ የተዘጋጀውን ውድድር አሸነፈ።

admin

አስተያየት ይስጡ