ኢትዮጵያ

96 ኢትዮጵያዊያን ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡

96 ኢትዮጵያዊያን ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡

AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም

የእስር ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ 96 ኢትዮጵያዊያን ከታንዛኒያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡

ዜጎቹ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር ትብብር ማድረጉ ተገልጿል፡፡

በተደጋጋሚ በታንዛኒያ በኩል የሚደረግ ሕገ- ወጥ ፍልሰት÷ ለሞት፣ ለእስር፣ ለአካል ጉዳትና ለእንግልት እየዳረገ መሆኑንም ነው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላከተው፡፡

ተመሳሳይ ልጥፎች

የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

admin

በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት በተልዕኮና ትኩረት መስካቸው የተለዩ 9 ዩኒቨርስቲዎችን ወደ ራስ ገዝ ደረጃ ለማሻገር እየተሰራ ነው: – የትምህርት ሚኒስቴር

admin

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቢክ ኢትዮጵያ የተዘጋጀውን ውድድር አሸነፈ።

admin

አስተያየት ይስጡ