የአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር እና በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የክልሉ ከተማ ልማት ዘርፍ አስተባባሪና የከተሞችና መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ አህመዲን መሀመድ (ዶ/ር) ከዘረዘሯቸው በክልሉ በማህበራዊ ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ዋና ዋና ነጥቦች፤