ወር : November 2023

ሳይ-ቴክ

ታዳሽ ኃይል አማራጮችን በመጠቀም 35 በመቶ የገጠሩን ህዝብ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል::

admin
ታዳሽ ኃይል አማራጮችን በመጠቀም 35 በመቶ የገጠሩን ህዝብ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል:: AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም በሚቀጥሉት አራት ዓመታት የታዳሽ ኃይል አማራጮችን በመጠቀም 35...
አትሌቲክስ

በኢትዮጵያ የስኬት ስፖርትን ለማሳደግ ጃፓን ድጋፍ ታደርጋለች: – አምባሳደር ኢቶ ታካኮ

admin
በኢትዮጵያ የስኬት ስፖርትን ለማሳደግ ጃፓን ድጋፍ ታደርጋለች: – አምባሳደር ኢቶ ታካኮ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የጃፖን ኤምባሲ ከዪኒሴፍ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ...
ኢትዮጵያ

የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

admin
የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የገጠር መንገድ ተደራሽነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ...
ኢትዮጵያ

በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት በተልዕኮና ትኩረት መስካቸው የተለዩ 9 ዩኒቨርስቲዎችን ወደ ራስ ገዝ ደረጃ ለማሻገር እየተሰራ ነው: – የትምህርት ሚኒስቴር

admin
በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት በተልዕኮና ትኩረት መስካቸው የተለዩ 9 ዩኒቨርስቲዎችን ወደ ራስ ገዝ ደረጃ ለማሻገር እየተሰራ ነው: – የትምህርት ሚኒስቴር AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም በመጪዎቹ ሁለት...
ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቢክ ኢትዮጵያ የተዘጋጀውን ውድድር አሸነፈ።

admin
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በቢክ ኢትዮጵያ የተዘጋጀውን ውድድር አሸነፈ። AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በሚሰጣቸው የተለያዩ አገልግሎቶች የቢክ ኢትዮጵያ አሸናፊ ሆነ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...
ኢትዮጵያ

የኢትዮጵያ ባህር ሃይል የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ ስምሪት አደረገ፡፡

admin
የኢትዮጵያ ባህር ሃይል የጎርፍ አደጋ ለመከላከል ወደ ምስራቅ ኢትዮጵያ ስምሪት አደረገ፡፡ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ባህር ሃይል በምስራቅ ኢትዮጵያ እየዘነበ ያለውን ዝናብ ተከትሎ እየተከሰተ...
ኢትዮጵያ

96 ኢትዮጵያዊያን ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡

admin
96 ኢትዮጵያዊያን ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ፡፡ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም የእስር ጊዜያቸውን ያጠናቀቁ 96 ኢትዮጵያዊያን ከታንዛኒያ ወደ አገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ዜጎቹ ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ በታንዛኒያ የኢትዮጵያ...
ኢትዮጵያ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንደስትሪ ድርጅት ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ያለፉት አምስት አመታት በተለያዩ ዘርፎች ያስመዘገባቻቸውን ለውጦች አንስተዋል፡፡

admin
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንደስትሪ ድርጅት ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ያለፉት አምስት አመታት በተለያዩ ዘርፎች ያስመዘገባቻቸውን ለውጦች አንስተዋል፡፡ AMN- ህዳር 17/2016 ዓ.ም እንደ...