ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትን ሥራ አስጀመሩ

You are currently viewing ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትን ሥራ አስጀመሩ

AMN ጥቅምት 02/2018

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትን ሥራ አስጀምረዋል።

ኢንስቲትዩቱ በትምህርት ዘርፉ የሚስተዋሉ የተደራሽነት ውስንነቶችን ከመፍታት ረገድ ጉልህ አስተዋጽኦ እንዳለዉ ፕሬዝዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ገልጸዋል።

በሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይም ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ሰዓዳ አብዱረህማን፣ የሸገር ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ተሾመ አዱኛ (ዶ/ር)፣ የፌዴራልና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች: አባ ገዳዎች እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review