
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ለትውልድ ግንባታ ትኩረት በማድረግ የከተማዋ ነዋሪዎች ድምፅ ለመሆን በአዲስ አቀራረብ እና ይዘት ወደ ተመልካች እየመጣ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ (ኤ ኤም ኤን) ግንቦት 20/2015 ዓ.ም
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ለትውልድ ግንባታ ትኩረት በማድረግ የከተማዋ ነዋሪዎች ድምፅ ለመሆን በአዲስ አቀራረብ እና ይዘት ወደ ተመልካች እየመጣ መሆኑን አስታወቀ።
የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ካሳሁን ጎንፋ ፤ ሚዲያው ለትውልድ ግንባታ ትኩረት በማድረግ የከተማዋ ነዋሪዎች ድምፅ ለመሆን በአዲስ አቀራረብ እና ይዘት ወደ ተመልካች እየመጣ እንደሚገኝ አስታውቀዋል።
ተቋሙ የጀመረውን ለውጥ ከግብ ለማድረስ ያስችለው ዘንድ በስትራቴጅክ እቅድ አዘገጃጀትና ሪፖርት ላይ ያተኮረ ስልጠና ለተቋሙ አመራሮች እየሰጠ ይገኛል።
በፅዮን ማሞ