ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ20ኛው የተባበሩት መንግሥታት የኢንደስትሪ ድርጅት ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ያለፉት አምስት አመታት በተለያዩ ዘርፎች ያስመዘገባቻቸውን ለውጦች አንስተዋል፡፡

ምድብ : ኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ

አንጋፋው የሥነ ጽሑፍ መምህርና ሐያሲ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28 ፣ 2015 አንጋፋው የሥነ ጽሑፍ መምህርና ሐያሲ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን አስፋው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዘሪሁን÷ ‹‹የሥነ ጽሑፍ መሰረታውያን››...
ኢትዮጵያ

በአማራ ክልል በ12ኛ ክፍል ፈተና የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ...
ኢትዮጵያ

የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ አማራጮች ብሔራዊ ምክክር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ አማራጮች ብሔራዊ ምክክር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ...
ኢትዮጵያ

በደቡብ ክልል በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ 2 ሚሊየን ዜጎች አስቸኳይ ድጋፍ ያስፈልጋል ተባለ

admin
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 በደቡብ ክልል በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ 2 ሚሊየን ዜጎች መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ አካላት ፈጣን ምላሽ እንዲሰጡ የክልሉ አደጋ ስጋት ስራ አመራር...
ኢትዮጵያ

የሰብዓዊ ድጋፍ አቅርቦት መሻሻል ቢያሳይም ካለው ፍላጎት ጋር አይመጣጠንም – የትግራይ ክልል ነዋሪዎች

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2015 የሰላም ስምምነቱን ተከትሎ የሰብዓዊ ድጋፎች አቅርቦት መሻሻል ቢያሳይም ካለው ፍላጎት ጋር እንደማይመጣጠን የትግራይ ክልል ነዋሪዎች ተናገሩ። በሰሜን የነበረውን...
ኢትዮጵያ

የፌዴራልና ክልል ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋማት የ6 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ ነው

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2015 በመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የተዘጋጀው የፌዴራልና ክልል ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ተቋማት የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ 6 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እየተካሄደ...
ኢትዮጵያ

የዓለም ጤና ድርጅት በትግራይ ክልል 70 ሜትሪክ ቶን የህክምና ግብዓትና የመድኃኒት ድጋፍ አደረገ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2015 የዓለም ጤና ድርጅት በትግራይ ክልል 70 ሜትሪክ ቶን የህክምና ግብአትና የመድኃኒት ድጋፍ ማድረጉን የድርጅቱ የሽሬ ቅርንጫፍ አስታወቀ፡፡ ድጋፉ...
ኢትዮጵያ

የሲንቄ ባንክ በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ115 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2015 የሲንቄ ባንክ በቦረና ዞን በድርቅ ምክንያት ለተጎዱ የህብረተሰብ ክፍሎች ከ115 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። ባንኩ ከተመሰረተ አጭር ጊዜ...
ኢትዮጵያ

ከ20 በላይ የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ባለሀብቶች የስኳር ኢንተርፕራይዞችን ለመሸጥ በወጣው ጨረታ ፍላጎት አሳዩ

admin
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 25 ፣ 2015 ከ20 በላይ የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ባለሀብቶች የኢትዮጵያ መንግስት 8 የስኳር ኢንተርፕራይዞችን ወደ ግሉ ዘርፍ ለማዛወር ባወጣው...