ለከተማዋ የስራ ሃላፊዎች የተሰጠ ስልጠና Post published:November 4, 2024 Post category:ቪዲዮዎች በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የአስተዳደር እርከኖች ለሚገኙ አመራሮች ” የህልም ጉልበት ለእምርታዊ ዕድገት” በሚል መሪ ሀሳብ የተሰጠው ስልጠና የስራ ሃላፊዎች እራሳቸውን ከአለም አቀፍ ሁኔታ ጋር እንዲያዛምዱ ማድረግን ያለመ ስለመሆኑ የብልጽግና ፓርቲ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ሞገስ ባልቻ ተናገሩ፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የባለድርሻ አካላትና የህብረተሰብ ክፍሎች የአጀንዳ ማሰባሰብ መድረክ ጀመረ November 7, 2024 የመሬት ንዝረት በአዲስ አበባ October 7, 2024 ያላስተዋልነው እምቅ ሀብት August 12, 2024