መስማት ለተሳናቸው የሬሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ

You are currently viewing መስማት ለተሳናቸው የሬሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ

AMN – ጥቅምት 5/2017 ዓ.ም

በ2016 ዓም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ወስደው በመንግስት ተቋማት የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል የመቁረጫ ነጥብ ያመጡ መስማት የተሳናቸው ተማሪዎች የማለፊያ ውጤትን ትምህርት ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል።

በዚህም መሠረት፤

የተፈጥሮና ማሕበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች ከስድስት መቶ 192፣

የተፈጥሮ እና ማሕበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች ከስድስት መቶ 186፣

በፕሪፓቶሪ ፕሮግራም የተፈጥሮ እና ማሕበራዊ ሳይንስ ወንድ ከሰባት መቶ 224፣

በፕሪፓቶሪ ፕሮግራም የተፈጥሮና ማሕበራዊ ሳይንስ ሴት ከሰባት መቶ 217 እና በላይ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ያሳያል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review