ማሀሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመረጡ Post published:February 15, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN-የካቲት 8/2017 ዓ.ም የጅቡቲ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማሀሙድ አሊ የሱፍ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሆነው ተመርጠዋል። የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለመሆን ሶስት እጩዎች ከፍተኛ ፉክክር ሲያደርጉ መቆየታቸው ይታወሳል። በሰብስቤ ባዩ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አየር ሃይል ሃገራዊ ግዳጅ እና ተልዕኮውን በብቃት እየተወጣ ይገኛል-ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ January 6, 2025 አሜሪካ የቻይና እና የሩሲያ ቴክኖሎጂ የተገጠመላቸው መኪኖችን የሚያግድ ደንብ አዘጋጀች January 15, 2025 አሜሪካ ለዩክሬን የምታደርገውን ወታደራዊ ድጋፍ አቋረጠች March 4, 2025