ሞሐመድ ሳላህ የዓመቱ ኮከብ ተብሎ ተመረጠ Post published:May 9, 2025 Post category:ስፖርት AMN-ግንቦት 01/2017 ዓ.ም ሞ ሳላህ የእንግሊዝ እግርኳስ ፀሃፊዎች ማህበር የዓመቱ ኮከብ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ። የሊቨርፑሉ የመስመር አጥቂ በውድድር ዓመቱ በሊጉ 28 ግብ አስቆጥሮ 18 ወደ ግብነት የተቀየሩ ኳሶችን ማመቻቸት ችሏል። ሊቨርፑል ከአራት ዓመት በኋላ የፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ እንዲሆን ግብፃዊ ተጫዋች ትልቁን አስተዋጽኦ አበርክቷል። በሸዋንግዛው ግርማ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የ26ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሜር ሊግ ዛሬ ሲጀምር መሪው ሊቨርፑል አስቶን ቪላን ይገጥማል፡፡ February 21, 2025 በአውሮፓ ሻምፒዮንሰ ሊግ ባርሴሎና ከባየርን ሙኒክ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው October 23, 2024 የጣሊያን ሴሪ አ 28ኛ ሳምንት በተጠባቂ ጨዋታዎች ተገባዷል March 10, 2025