AMN- ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መሥተዳድር አቶ አረጋ ከበደ ለተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል፡፡
1. አማኑኤል ፈረደ አያሌው (ዶ.ር) – በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአብክመ ርዕሰ መስተዳደር ልዩ አማካሪ
2. መስፍን አበጀ ተፈራ(ዶ.ር) – በቢሮ ኃላፊ ደረጃ የርዕሰ መስተዳደሩ የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ አማካሪ
3. ወ/ሮ መሰሉ ብርሃኑ ካሳው – የአብክመ ቆላና መስኖ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
4. አቶ ደረጀ ማንደፍሮ ዳመነ – የአብክመ ግብርና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
5. አቶ ፈንታሁን ስጦታው ፈለቀ – በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአብክመ ግብርና ጥራትና ደህንነት ባለስልጣን ኃላፊ
6. አቶ ደምስ እንድሪስ ይማም – የአብክመ ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
7. አቶ ጥላሁን ፈንታው ተሾመ – የአብክመ ፕላን ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
8. ወ/ሮ ትብለጥ መንገሻ አማረ – የአብክመ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
9. አቶ ሙሉነህ ዘበነ ሳህሌ – የአብክመ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
10. ወ/ሮ አትክልት አሳቤ ታምሩ – የአብክመ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
11. አቶ ዘላለም አረጋ መኮነን – የአብክመ ወጣትና ስፖርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
12. ወ/ሮ ሃናን ይመር አሊ – በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአብክመ ሴ/ህ/ማ/ጉ ቢሮ ረዳት አማካሪ
13. አቶ አባይነህ ጌጡ ያሬድ – በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የህዳሴ ግድብ ማስተባባሪያ ጽ/ቤት ኃላፊ
14. አቶ አታላይ ክብረት ማሩ – በኤጀንሲ ኃላፊ ደረጃ የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት የክልል ተቋማት ክትትል አማካሪ
15. አቶ ይርጋ አላምነህ ወርቅነህ – በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት የኢንስፔክሽንና ስነ ምግባር ረዳት አማካሪ
16. ወ/ሮ ውዴ እውነቱ አዳምነው – በምክትል ኤጀንሲ ኃላፊ ደረጃ የካቢኔ ሴክረታሪያት ኃላፊ
17. አቶ ዳዊት አቡ አለሙ – የጣና ሐይቅና ሌሎች ውሃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ ምክትል ኃላፊ
18. አቶ ወርቁ ኃ/ማርያም ጌጡ – የአብክመ በየነ መንግስታት ግንኙነት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ
19. አቶ ዮናስ ይትባረክ አበበ – በምክትል ቢሮ ኃላፊ ደረጃ የአማራ ሆቴሎችና ሪዞልቶች ልማትና ማስፋፊያ ድርጅት ስራ አስኪያጅ
20. አቶ ፋሲል ሰንደቁ አደመ – በም/አስተዳዳሪ ማዕረግ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር የህዝብ ግንኙነት እና አደረጃጀት ዋና አማካሪ
21. አቶ ሙሉጌታ ንጋቱ ለገሰ – የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር ዉሃና ኢነርጂ መምሪያ ኃላፊ
22. አቶ ስጦታው ሰጤ ነጋሽ – የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ኃላፊ
23. ወ/ሮ ካሳየ ስመኝ ዋሴ – የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ደንና አካባቢ ጥበቃ ተጠሪ ጽ/ቤት ኃላፊ
24. አቶ ሙሉጌታ አለም አድገህ – የምዕ/ጎጃም ዞን አስተዳደር ሰላም እና ፀጥታ መምሪያ ኃላፊ
25. አቶ አግማስ አንተነህ ውቤ – የምዕ/ጎጃም ዞን አስተዳደር ምክትል አስተዳዳሪና ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ
26. አቶ መንግስቱ አየለ ደምለዉ – የሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር መንገድና ትራንስፖርት መምሪያ ኃላፊ
27. አቶ ስጦታው መርሻ አጆነህ – የሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር ማዕድን መምሪያ ኃላፊ
28. አቶ ንብረት አበጀ አለሙ – የሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር ስራና ስልጠና መምሪያ ኃላፊ
29. አቶ ዘውዱ ላቀው ሞገስ – በም/አስተዳደሪ ማዕረግ ለሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር ኢንስፔክሽንና ስነ ምግባር አማካሪ
30. ወ/ሮ የሽወርቅ ድረስ ተሰማ – የሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ምክትል ኃላፊ
31. ወ/ሮ ፀሐይነሽ ተፈራ በላይነህ – የሰሜን ጎጃም ዞን አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ መምሪያ ምክትል ኃላፊ
32. አቶ ዘነበ ሀይሉ ተ/ፃዲቅ – የሰሜን ሽዋ ዞን አስተዳደር ህብረት ስራ ማህበራት ተጠሪ ጽ/ቤት ኃላፊ
33. ወ/ሮ ተዋባች ጌታቸው ዘዉዴ – የሰሜን ሽዋ ዞን አስተዳደር ዞን ባህል ቱሪዝም መምሪያ ኃላፊ
34. አቶ ዋሲሁን ብርሀኑ ሰብስቤ – የሰሜን ሽዋ ዞን አስተዳደር ዞን ትምህርት መምሪያ ምክትል ኃላፊ በመሆን ተሹመዋል፡፡
ተሿሚዎቹ በተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊነቶች የሠሩ መሆናቸውን ከክልሉ ኮሙኒኬሽን የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡