ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ የ2024 የባሎን ዶር ሽልማት አሸናፊ ሆነ Post published:October 29, 2024 Post category:ስፖርት AMN – ጥቅምት 19/2017 ዓ.ም የ2024 የባሎን ዶር ሽልማት የተካሄደ ሲሆን፤ ስፔናዊው ሮድሪጎ ሄርናንዴዝ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች በመሆን ውድድሩን አሸንፏል። የስፔን ብሄራዊ ቡድን እና የማንችስተር ሲቲ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ሮድሪ የባሎን ዶር ሽልማት ከጆርጅ ዊሀ እጅ መቀበል ችሏል። በሴቶች ደግሞ ስፔናዊቷ ኮከብ አይታና ቦንማቲ ለሁለተኛ ጊዜ የባላንዶር አሸናፊ መሆን ችላለች፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አርጀንቲናዊዉ ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ ከብሔራዊ ቡድኑ ውጪ ሆነ March 18, 2025 የኢትዮጵያ ወንዶች ብሄራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ አምስተኛ ጨዋታውን ዛሬ እኩለ ሌሊት ከግብጽ ጋር ያደርጋል March 21, 2025 የ5ኛ ዙር የኤፍኤ ካፕ የመጨረሻ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይደረጋል March 3, 2025