AMN – ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም
ሰንደቅ ዓላማ የሀገር ፍቅር ስሜትን እንደሚፈጥርባቸው ተማሪዎች ተናግረዋል፡፡
17ኛው የሰንደቅ ዓላማ ቀን በኒው ኤራ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተከብሯል፡፡
ተማሪዎችም ሰንደቅ ዓላማ የሀገር መለያ መሆኑን በመግለጽ የሀገር ፍቅርን እንደሚፈጥርባቸዉ ተናግረዋል፡፡
ብሄራዊ የሰንደቅ ዓላማ በከተማዋ በሚገኙ የተለያዩ ትምህርት ቤቶች ተከብሯል፡፡
በተመስገን ይመር