በመዲናዋ የተመዘገበው ሰላም የፀጥታ አካላት ጠንካራ የህዝብ ውግንና ፣ የፖሊሳዊ ስነ ምግባር እና የስራ ትጋት ውጤት ነው- አፈ ጉባኤ ቡዜና አልከድር

You are currently viewing በመዲናዋ የተመዘገበው ሰላም የፀጥታ አካላት ጠንካራ የህዝብ ውግንና ፣ የፖሊሳዊ ስነ ምግባር እና የስራ ትጋት ውጤት ነው- አፈ ጉባኤ ቡዜና አልከድር

AMN-ሚያዚያ 10/ 2017 ዓ.ም

የ2017 ዓ.ም የትንሳኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር በምክር ቤቱ ጽ/ቤት በስራ ላይ ላሉ የፀጥታ አካላት ማዕድ አጋርተዋል።

በአዲስ አበባ ከተማ የተመዘገበው ሰላም የፀጥታ አካላት ጠንካራ የህዝብ ውግንና ፣ የፖሊሳዊ ስነ ምግባር እና የስራ ትጋት ውጤት መሆኑን አፈ ጉባኤዋ ገልጸዋል፡፡

በቀጣይም ይህን ሰላም ጠብቆ በማዝለቅ ረገድም በጽናት እንዲቆሙ ጥሪ ማቅረባቸውን ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review