በሶማሌ ክልል በሶስት ማዕከላት እየተካሄደ ያለው የማህበረሰብ ወኪሎች የአጀንዳ ልየታ የምክክር መድረክ ዛሬ ተጠናቀቀ

You are currently viewing በሶማሌ ክልል በሶስት ማዕከላት እየተካሄደ ያለው የማህበረሰብ ወኪሎች የአጀንዳ ልየታ የምክክር መድረክ ዛሬ ተጠናቀቀ

AMN- ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም

በሶማሌ ክልል በሶስት ማዕከላት እየተካሄደ ያለው የማህበረሰብ ወኪሎች የአጀንዳ ልየታ የምክክር መድረክ መጠናቀቁን የኢትዮጵ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ ፡፡

የማህበረሰብ ክፍል ወኪሎች በሶስቱም ማዕከላት ከወከሉት ማህበረሰብ ይዘዋቸው የመጡትን አጀንዳዎች አደራጅተው አጀንዳዎቻቸውን በአደራ ተረክበው ከባለ ድርሻ አካላት ጋር የሚመካከሩ ወኪሎችን መምረጣቸውንም ከኮሚሽኑ የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review