አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ(ኤ ኤም ኤን )መስከረም 7/2016 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 የትምህርት ዘመን ትምህርት ዛሬ በሁሉም ትምህርት ቤቶች ተጀምራል፡፡
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማም በስምንት 2ኛ ደረጃና መሰናዶ እንዲሁም በ35 የቅድመና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተጀምሯል።
የአመቱ የመጀመሪያው ቀን የመጀመሪያ ክፍለጊዜ በደማቅ ዝግጅት ተጀምሯል።
ተማሪዎች መምህራን እንዲሁም የምገባ እናቶችም በሰዓቱ ተገኝተው መማር ማስተማሩ በስኬት ተጀምሯል።
በፍቃዱ መለሰ
ትክክለኛውን የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ የትስስር አውታሮችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን!
YouTube ➲ http://bit.ly/3itThRr
Telegram ➲ http://bit.ly/3W4puw9
Facebook ➲ https://bit.ly/3CJVgI8
Twitter ➲ http://bit.ly/3IKQ3TZ