በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.1 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ ምሽት ተከስቷል Post published:March 17, 2025 Post category:ኢትዮጵያ AMN-መጋቢት 7/2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ በሬክተር ስኬል 5.1 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ዛሬ እሁድ 3 ሰዓት ከ53 ደቂቃ ላይ መከሰቱን የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ተቋም አስታውቋል። ዘለግ ላሉ ሰከንዶች የቆየው የዛሬው የመሬት መንቀጥቀጥ በአዋሽ በስተሰሜን 50 ኪሜ ርቀት ላይ የተከሰተ ሲሆን ንዝረቱ በመዲናዋ አዲስ አበባ ድረስ ተሰምቷል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ዓድዋ ድል የኅብረ-ብሔራዊነት ካስማ፣ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ዓርማ ነው!-የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት March 2, 2025 የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ከጥር 23 እስከ 25 ይካሄዳል – አቶ አደም ፋራህ December 25, 2024 የኢትዮጵያ ሆስፒታሎች ጥምረት ለጥራት ፕሮግራም የሆስፒታሎችን አገልግሎት አሰጣጥ ለማሻሻል ጠቃሚ ነው -ዶክተር መቅደስ ዳባ January 26, 2025