በኢትዮጵያ ተግባራዊ የተደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ

You are currently viewing በኢትዮጵያ ተግባራዊ የተደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ

በኢትዮጵያ ተግባራዊ የተደረገውን የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተከትሎ ባለፉት 3 ወራት በብሄራዊ ባንክ ያለው የኢትዮጵያ የውጪ ምንዛሪ ክምችት በ161 በመቶ እድገት ማሳየቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ(ዶ/ር) አስታወቁ፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review