በየሳምንቱ በጉጉት የምትጠብቋት አዲስ ልሳን ጋዜጣ!

You are currently viewing በየሳምንቱ በጉጉት የምትጠብቋት አዲስ ልሳን ጋዜጣ!

በአዲስ አቀራረብ እና ውብ ገፅታ 3ኛ እትሟን ይዛ ወጥታለች።

በዛሬ እትሟ

👉በዜና ትንታኔዎቿ

– እድሳት የተደረገለት የጎንደር ፋሲለደስ ኪነ ህንፃና የከተማዋ ኮሪደርን ከአዲስ አበባ አርአያ የልማት መነሻነት ጋር አስተሳስራ ተንትናለች፤

– የጥምቀት በዓልን የሚያደምቁ የተለያዩ ምግብና መጠጦች ሽያጫ ፋይዳቸው እስከምን? ስትል ፈትሻለች፤

👉 በአንኳር ጉዳይዋ

– የጥር ወር ድምቀቱ የጥምቀት በዓል የህዝቦች አስተሳሳሪ ሀይማኖታዊ እሴት ስለመሆኑ የክርስትና ሃይማኖት አባቶችን አነጋግራ ይዛለች፤

👉በቅዳሜ ገበያ

– የምጣኔ ሃብት ባለሙያው አቶ ዘመዴነህ ንጋቱን የሀገራዊ ኢኮኖሚያዊ ማሻሻያው ምን አስገኘ? ስልት ጠይቃ ሰፊ ማብራሪያ ይዛለች፤

– የሰነደ መዋዕለ ንዋዮች ግብይት ውጤታማነቱ እስከምን? ስትል የተለያዩ ሀገራት ልምዶችን ዳስሳለች፤

👉 በመዝናኛ ገጿ

– የመዲናችንን የእረፍት ቀናት የኪነ ጥበብ መሰናዶዎችን ትጠቁምዎታለች፤

– የባህል አልባሳት እና ጥምቀት ምንና ምን ናቸው? ሌላው የጋዜጣዋ ጥንቅር አካል ነው፤

በተጨማሪም፦ ስፖርት፣ ወቅታዊና ሌሎች ዘገባዎችን ይዛ ወደ አርስዎ መጥታለች።

ከአዲስ ልሳን ጋር መልካም የጥምቀት በዓል ተመኘንላችሁ!!

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review