በዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ የተመራ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ጁባ ገባ Post published:March 8, 2025 Post category:ኢትዮጵያ / ዓለም አቀፍ AMN- የካቲት 28/2017 ዓ.ም በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ የተመራ ከፍተኛ የመንግሥት ልዑካን ቡድን በደቡብ ሱዳን ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ጁባ ገብቷል። የልዑካን ቡድኑ ከደቡብ ሱዳን ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራል ተብሎ እንደሚጠበቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያ ሠንደቅ ዓላማ የፍትሕ፣ የአንድነት፣ የእኩልነትና የአርበኝነት መገለጫ ነው – አቶ አደም ፋራህ October 14, 2024 የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ በኢትዮጵያ የአየርላንድ አምባሳደር ጋር ተወያዩ March 19, 2025 ለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ ንፁህ እንደ ፓርክ September 30, 2024