ANN-ሰኔ 11/2016 ዓ.ም
በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የምድብ 6 ጨዋታ ፖርቹጋል ቼክ ሪፐብሊክን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፋለች፡፡
በምድብ 6 የመጀመሪያ ጨዋታ ቱርክ ጆርጂያን 3 ለ 1 ማሸነፏ ይታወሳል።