ብልፅግና ፓርቲ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ Post published:April 19, 2025 Post category:ማኅበራዊ AMN-ሚያዝያ 11/2017 ዓ.ም ብልፅግና ፓርቲ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች፥ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡ በዓሉ የሰላም፣ የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት፣ የአብሮነት፣ የፍቅርና የይቅርታ እንዲሆንም ተመኝቷል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የኢትዮጵያውያኑ ሀጃጆች ‘በምህረት ተራራው’ June 7, 2025 የፊታችን ቅዳሜ እና አሁድ በመስቀል አደባባይ መንፈሳዊ መርሐ ግብር ይካሄዳል – የወንጌል አማኞች አቢያተ ክርስቲያናት ካውንስል March 7, 2025 ለልጆቿ ያላትን ፍቅር በተግባር ያሳየችው ውሻ January 23, 2025