ቦርዱ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ ሰጠ Post published:October 25, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- ጥቅምት 15/2017 ዓ.ም የይቅርታና ምኅረት ቦርድ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ መስጠቱ ተገለፀ፡፡ የይቅርታና ምኅረት ቦርድ የ402 የፌደራል ታራሚዎችን የይቅርታ ጥያቄ ከመረመረ በኋላ 257 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲወጡ የውሳኔ ሐሳብ መስጠቱን የፍትሕ ሚኒስቴር መረጃ አመላክቷል፡፡ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like አዲስ እይታ የወለዳቸው የኢኮኖሚው አቅሞች November 25, 2024 የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ከሞሮኮው ናሽናል ራሊ ኦፍ ኢንዲፔንደንትስ(አር ኤን አይ) ፓርቲ ተወካይ ፕሮፌሰር መሀመድ ሳዲኪ ጋር ተወያዩ January 30, 2025 የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀድሞ አባሉ የተከበሩ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ህልፈተ ሕይወት የተሰማውን ሀዘን ገለጸ January 6, 2025
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዝዳንት አደም ፋራህ ከሞሮኮው ናሽናል ራሊ ኦፍ ኢንዲፔንደንትስ(አር ኤን አይ) ፓርቲ ተወካይ ፕሮፌሰር መሀመድ ሳዲኪ ጋር ተወያዩ January 30, 2025