አትሌት ሰለሞን ባረጋ በማንችስተር የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈ Post published:May 18, 2025 Post category:ስፖርት AMN-ግንቦት 10/2017 ዓ.ም በማንቸስተር በተደረገው 10 ኪሎ ሜትር የወንዶች ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ አሸንፏል። አትሌት ሰለሞን ባረጋ በ27:49 በሆነ ስዓት ውድድሩን በአንደኝነት ማሸነፍ ችሏል። በውድድሩ ላይ የተሳተፈው አትሌት ሞስነት ገረመው በ28:21 አራተኛ ደረጃ በመያዝ ማጠናቀቁን የአትሌቲክስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like 72ኛዉን የቦረና አባ ገዳ ባሊ ርክክብን በማስመልከት የብስክሌት ውድድር እየተካሄደ ነው March 7, 2025 ትናንት ምሽት በተደረገ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መሪው ሊቨርፑል ነጥብ ጣለ February 21, 2025 የፊፋ ዋና ፀሀፊ እና የካፍ ምክትል ፕሬዝዳንት አዲስ አበባ ገቡ October 21, 2024