አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ(ኤ ኤም ኤን )መስከረም 6/2016 ዓ.ም
አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ5 ሺህ ሜትር የሴቶች ሩጫ በኬንያዊቷ አትሌት ፌይዝ ኪፕዬጎን ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰን በመስበር ማሸነፏን የወርልድ አትሌቲክስ መረጃ ያሳያል።
አትሌቷ በዳይመንድ ሊግ አሸናፊ በመሆን ክብረ ወሰን የሰበረችው 14:00.21 በሆነ ሰዓት ሩጫውን በማጠናቀቅ ነው።
ትክክለኛውን የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ የትስስር አውታሮችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን!
YouTube ➲ http://bit.ly/3itThRr
Telegram ➲ http://bit.ly/3W4puw9
Facebook ➲ https://bit.ly/3CJVgI8
Twitter ➲ http://bit.ly/3IKQ3TZ