አቶ ጌታቸው ረዳ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር በመሆን ተሾሙ Post published:April 11, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ኢትዮጵያ AMN-ሚያዚያ 03/2017 ዓ.ም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚያዝያ 3 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ አቶ ጌታቸው ረዳን የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር አድርገው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ሕብረተሰቡ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ጥያቄዎቹን እንዲያቀርብ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ጥሪ አቀረበ March 11, 2025 የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 39ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ October 1, 2024 በከተማዋ የተገነቡ ፕሮጀክቶች የነዋሪውን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ መሆናቸውን ተመልክተናል:- የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ተሳታፊዎች January 30, 2025