አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ለተከታታይ አስር ቀናት ለጉብኝት ክፍት እንደሚሆን ተገለፀ Post published:March 3, 2025 Post category:አዲስ አበባ / ኢትዮጵያ AMN-የካቲት 23/2017 ዓ.ም አዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ለተከታታይ አስር ቀናት ለጉብኝት ክፍት እንደሚሆን ተገልጿል። በትላንትናው እለት የተመረቀው ማዕከሉ በተለያዩ ህብረተሰብ ክፍሎች እየተጎበኙ እንደሚገኝ ከአዲስ አበባ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like ኢትዮጵያ ትምህርትን ለዜጎች በማቅረብ ረገድ ባለፉት ሁለት አስርት አመታት የተሻለ እድገት እንዳሳየች አንድ ጥናት አመላከተ October 24, 2024 የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ ትውውቅ መርሃ ግብር በመካሄድ ላይ ይገኛል October 21, 2024 ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በባሕርዳር ከተማ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ February 22, 2025