ኢትዮጵያ በቱርክ አንካራ የተፈፀመውን የአሸባሪዎች ጥቃት አወገዘች

You are currently viewing ኢትዮጵያ በቱርክ አንካራ የተፈፀመውን የአሸባሪዎች ጥቃት አወገዘች

AMN – ጥቅምት 14/ 2017 ዓ.ም

ኢትዮጵያ በአንካራ የአቪየሽን ተቋም ላይ የደረሰውን የአሸባሪዎች ጥቃት አውግዛለች።

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፣ ለተጎጂዎቹ ቤተሰቦች፣ ለቱርክ ህዝብ እና ወዳጆች መጽናናትን ተመኝቷል፡፡

ኢትዮጵያ የሽብር ጥቃቱን በጥብቅ እንደምታወግዝ የገለጸው መግለጫው ቱርክ ሽብርተኝነት ለመዋጋት በምታደርገው ትግል የኢትዮጵያ መንግስት ከጎኗ መሆኑንም አረጋግጧል፡፡

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review