እስራኤል በኢራን ላይ ጥቃት መፈጸሟ ተነገረ Post published:June 13, 2025 Post category:EDITOR'S PICK / ዓለም አቀፍ AMN ሰኔ 06/2017 እስራኤል በኢራን ላይ የአየር ጠቃት መፈጸሟ ተነግሯል። እስራኤል የኢራንን የተለያዩ የኒውክሌር ጣቢያዎችን መምታት መጀመሯን ቢቢሲና አልጀዚራ ዘግበዋል። ኢራን እስካሁን ይፋዊ መግለጫ አለመስጠቷ ነዉ የተነገረዉ። የእስራኤል ወታደራዊ ባለሥልጣን በበኩላቸዉ በእርምጃዉ የኢራን የኑክሌር መርሃግብር እና ሌሎች አካባቢዎች ኢላማ መደረጋቸዉን ተናግረዋል። በወንድማገኝ አሰፋ 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like በ36ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ አምስት ጨዋታዎች ይከናወናሉ May 10, 2025 ዶናልድ ትራምፕ በብረት እና በአሉሚኒየም ምርቶች ላይ እጥፍ ታሪፍ ጣሉ June 4, 2025 የአሜሪካ የንግድ ፍርድ ቤት የትራምፕን የታሪፍ ጭማሪ አገደ May 29, 2025