ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስን ለመካፈል እንግዶች አዲስ አበባ እየገቡ ነው Post published:November 3, 2024 Post category:ኢትዮጵያ AMN- ጥቅምት 24/2017 ዓ.ም ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስን ለመካፈል የራሺያ እና የደቡብ አፍሪካ የጉባኤ ተሳታፊዎች አዲስ አበባ ገብተዋል። ዓለም አቀፍ የሃይማኖት ተቋማት ኮንፍረንስ ከጥቅምት 25 እስከ 26/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የሰላም ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል። 0 Reviews ( 0 out of 0 ) Write a Review Submit Review You Might Also Like የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የ2017 በጀት ዓመት መደበኛ የዳኝነት ሥራ ጀመሩ October 11, 2024 ፀሃይ -2 አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራዋን በስኬት አጠናቀቀች February 21, 2025 ኢትዮጵያና ፈረንሳይ የኢኮኖሚ ትብብር ስምምነት ተፈራረሙ November 29, 2024