የሰላም ሰራዊት አባላት የከተማዋን ሰላም ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና እየተወጡ ነዉ፡- የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ

You are currently viewing የሰላም ሰራዊት አባላት የከተማዋን ሰላም ለማረጋገጥ ከፍተኛ ሚና እየተወጡ ነዉ፡- የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ

AMN- መስከረም 9/2017 ዓ.ም

በ2017 በመጀመሪያ ዙር ብቻ ከአስራ አንድ ሽህ በላይ የሰላም ሰራዊት አባላት የ የንድፈ ሀሳብ እና የተግባር ስልጠና እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ

ቢሮው አዲስ ለተመለመሉ ዕጩ የሰላም ሰራዊት አባላት የንድፈ ሀሳብ እና የመስክ ወታደራዊ ስልጠና ማስጀመሪያ መድረክን እያካሂያደ ነዉ፡፡

የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ ሚደቅሳ ከበደ የሰላም ሰራዊት በከተማዋ የተረጋገጠ ሰላም ከፍተኛ ሚናን እየተወጣ ነዉ ብለዋል፡፡

በከተማዋ ከ241 ሺህ በላይ የሰላም ሰራዊት አባላት በስራ ላይ ይገኛሉ ያሉት አቶ ሚደቅሳ አሁን የሚሰለጥኑት የሰላም ሰራዊትም ተጨማሪ አቅምን ይፈጥራሉ ብለዋል፡፡

በተመስገን ይመር

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review