የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሳ ፒርክ ሙሳር የአድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

You are currently viewing የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሳ ፒርክ ሙሳር የአድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

AMN- ግንቦት 28/2017 ዓ. ም

ከአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጋር የጎበኙት የመጀመሪያዋ የስሎቬኒያ ፕሬዚዳንት ናታሳ ፒርክ ስለ አድዋ ድል ታሪክ ገለፃ ተደርጎላቸዋል።

በመታቢያው የአበባ ጉንጉንም አስቀምጠዋል።

በአፈወርቅ አለሙ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review