የሹዋሊድ በዓል አከባበር በተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች ተጀመረ

You are currently viewing የሹዋሊድ በዓል አከባበር በተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች ተጀመረ

AMN – ሚያዝያ 08/2016 ዓ.ም

የሹዋሊድ በዓል አከባበር በባህል ፈስቲቫል እና በዓሉ በዓለም ወካይ ቅርስነት መመዝገቡን የሚያበስር ቢልቦርድ በማስመረቅ ተጀምሯል።

በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፣ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትሩ ቀጄላ መርዳሳ እና የቱሪዝም ሚኒስትሯ አምባሳደር ናሲሴ ጫሊ በተገኙበት ተጀምሯል።

በባህል ፌስቲቫሉ ላይ ከምሥራቅ የሀገሪቱ አጓራባች አከባቢዎች የሚገኙ ብሔር ብሔረሰቦች ተሳታፊ ሆነዋል።

በአሳየናቸው ክፍሌ

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review