1. የደቡብ ሱዳን ተወካይ፡-
ከዚህ በፊት ፒያሳን አውቀው ነበር፡፡ ስጠቀምባቸው የነበሩ ቤቶችን አሁን ማግኘት አልቻልኩም፡፡ አሁን ላይ ፒያሳ በሚያስደንቅ መልኩ አምሮ እና ደምቆ ውብ አካባቢ ሆኗል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ በመሰረተ ልማት እና በከተማ ልማት እያሳየች ያለውን አስገራሚ ለውጥ እና ዘመናዊነት እኛ እንመሰክራለን፡፡
‹‹አዲስ አበባ ዛሬ እንደ ስሟ አዲስ ሆናለች፡፡››
3.የናይጄሪያ ተወካይ
አዲስ አበባ ከተማን ተዘዋውሬ ለማየት ችያለሁ፡፡ በከተማው የመጣው ለውጥ እጅግ አስገራሚ ነው፤ ከዚህ በፊት ማንም እንደዚህ አይነት ስራ ሰርቶ አላየሁም፤በርቱ አሁን እየሰራችሁት ያለውን ስራ አጠናክራችሁ ቀጥሉበት፡፡
4. የደቡብ አፍሪካ ተወካይ
የአዲስ አበባ ከተማ እ.ኤ.አ በ1963 የአፍሪካ ህብረት የተመሰረተባት ከተማ ናት፡፡ ይህም ለአፍሪካዊያን አንድነትና ለፓን አፍሪካኒዝም መሰረት ጥሏል፡፡
5. የዙምባቡዌ ተወካይ
የአፍሪካ ሀገራት ዋና መቀመጫ የሆነችው የአዲስ አበባ ከተማ እጅግ ውብ እና በመሰረተ ልማትም በአስደማሚ ሁኔታ አድጋለች፡፡