የቻይናው የሞተር ሳይክል አምራች ኩባንያ የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክሎችን ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በድጋፍ ሰጠ

You are currently viewing የቻይናው የሞተር ሳይክል አምራች ኩባንያ የኤሌክትሪክ ሞተር ሳይክሎችን ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በድጋፍ ሰጠ

AMN – ጥቅምት 11/2017 ዓ.ም

የቻይናው “ሳንፖሎ ኤሌክትሪክ ሞተርሳይክል” ኩባንያ የኤሌክትሪክ ሞተሮችን ለኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጀግኖች ማዕከል በድጋፍ ሰጥቷል፡፡

ሞተር ሳይክሎቹ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጀግኖች ማዕከል ሆነው ከጉዳታቸው እያገገሙ ላሉ የፖሊስ አመራርና አባላት አገልግሎት እንደሚውሉ ተገልጿል።

በድጋፍ የተሰጡ ሳይክሎችንም የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የጤና አገልግሎት ዋና መምሪያ መረከቡን ከፌደራል ፖሊስ የተገኘ መረጃ ያመላክታል።

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review