“የኅዳሴ ግድባችንን 3ኛ እና 4ኛ ተርባይኖች ሥራ አስጀምረናል” -ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
AMN-ነሐሴ 19/2016 ዓ.ም
በትናንትናው ዕለት የኅዳሴ ግድብን 3ኛው እና 4ኛውን ተርባይኖች ሥራ ማስጀመራቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገፃቸው እንደገለፁት፣ ሌሎቹ ዩኒቶች በተቀመጠላቸው እቅድ መሰረት በመከናወን ላይ ይገኛሉ።