የአዲስ አበባ ተማ ምክር ቤት በከተማ አስተዳደሩ የ2016 በጀት ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት ላይ ተወያየ

የአዲስ አበባ ተማ ምክር ቤት በከተማ አስተዳደሩ የ2016 በጀት ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት ላይ እየተወያየ ነው

AMN – ሀምሌ 8/2016 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ተማ ምክር ቤት የከተማው አስፈፃሚ አካላት በተገኙበት በከተማ አስተዳደሩ የ2016 በጀት ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት ላይ በዝርዝር እየተወያየ ነው።

የከተማ አስተዳደሩ የ2016 በጀት ዓመት ጥቅል ሪፖርት በከተማ አስተዳደሩ የፕላንና ልማት ቢሮ ሀላፊ በዶ/ር ዳዲ ወዳጆ አማካይነት ቀርቧል ፡፡

በሪፖርቱ ላይ የምክር ቤት አባላት አስተያየትና ጥያቄዎች እየተነሱ ሲሆን በመጨረሻም በቢሮ ሀላፊዎች ምላሽና ማብራሪያ ይሰጥባቸዋል ተብሎ እንደሚጠበቅ ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

#Addisababa

#Ethiopia

ትክክለኛውን የአዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዲጂታል ሚዲያ የትስስር አውታሮችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑን!

https://linktr.ee/AddisMediaNetwork

0 Reviews ( 0 out of 0 )

Write a Review